ጊዜ የጉብኝት ና የአስጎብኝ ድርጅት

GIZE TOUR AND TRAVEL

ጊዜ የጉብኝት የአስጎብኝ ድርጅት

 

በቡድንም ሆነ በግል ጉብኝት ለማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ።በሚፈልጉት አይነት ልናስተናግድ ፈቃደኛ ( ዝግጁ) ነን

ወደ ተለያዩ የውጭ አገሮች በተለያዩ ታዋቂ አየር መንገድ ባቡሮች መርከቦች ምርጥምርጥ መኪናዎች በሙያ በተካኑ

አስጎብኚዎች ጭምር ያሰተናግዶታል

የቡድን እና የግል ጉብኝት

ወደ ሩሰያ ,ምስራቅ አውሮፓ ፣ሮማኒያ, ወደ ሀንጋሪ, ፓሪስ , ለንደን ጣሊያን , አሜሪካና ካናዳ,ቻይና,ሲውዘርላንድ,

ጀርመን,ኦስትሪያ አውስትራሊያ,ሆላንድ ሲዉዲን ,filand ,ኢትዮጵያ,ኤርትራ,ግሪክ,ቱርክ istanbul ካፈርሲን

kopros,,,

የአየር ወይም የበረራ ትኬት እንሸጣለን

በተለያዩ አገሮች ሆቴልም ሆነ መኪና ለመከራየት የሚፈልጉት ሁሉ እኛን ይጠይቁ

መሄድ ወደ አስቡበት አገር ምክር ከፈለጉ የጊዜ መስራቤት ይጠብቁታል የሚገባውን ምክር ለመስጠት ዝግጁ ነን።

በአገር ውስጥ እየሩሳሌም ቴል አቨቨ ዓላት, በጨው ባህር,እስራኤል ሀገር በሁሉም ቦታ ማስጎብኘት እንችላለን።

ጊዜ ቱር

በአለም ዙሪያ ለሚያደርጉት ጉብኝት

ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ

ልናስተናግድ ዝግጁ ነን

ወዳጅ ዘመድ ለናፈቀውና

የተለያዩ ታሪካዊ ስፍራዎች ለመጎብኘት ወደ ኢትዮጵያ ለመብረር ለሚፈልጉ ሁሉ ያውሮፕላን ትኬት በጥሩ ዋጋ

እንሸጣለን፣

ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ፣በሞያቸው የተነገረላቸውን (የተዋጣላቸው )የጉብኝት አስጎብኚዎች ጥራታቸውን

በጠበቀ መኪናዎች እርስዎ በመደቡት ባጀት ናስተናግደው ዝግጁ ነን።

ከዚህ ተጨማሪ

በረዶ ላይ ለምን ሽረት ወደ ጣሊያን ቡልጋርያ ፈረንሳይ ኦሰተረያ

ለአዲስ ሙሽሮች የጫጉላ ቀናትዎን ከፍቅረኛው ጋር ለማሳለፍ የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ጉዞ ወኪላችንን ይደውሉ።

ለበለጠ ማብራሪያ

ባለብዙ ልምድና ችሎታ ያላቸው የመስሪያ ቤታችን ሠራተኞች ልናስተናግድ ፍቃደኛ ነን ስለዚህ መደወል ይችላሉ ወይም

ኢሜል ያድርጉልን ይችላሉ እናመሰግናለን ጊዜ ቱር እና ትራቨል

አድራሻችን ኪንግ ጆርጅ 3 ኢየሩሳሌም ስልክ ቁጥረ +972552728025 + 9725626038

 

Gizetravels@gmail.com

לבירור וקבלת פרטים נוספים

שם
אימייל *
הודעה *

תודה על התעניינותך השאר פרטים ונחזור אליך בהקדם.

המלך ג'ורג' 3 ירושלים, ישראל

+972586855652

+972546260338

gizetravels@gmail.com

גם בפייסבוק